የድጋፍ ምንጭ በ አማርኛ”

የዲሲኤስ የተማሪው የምረቃ፣ የሙያ፣ እና የኮሌጅ መመሪያ፣ ለተማሪዎች እና ለወላጆች ስለ ምረቃ፣ ሙያ እና ለኮሌጅ፣      ደረጃ በደረጃ የሚያቀርብ ግላዊ የመሽጋገሪያ ታላቅ ኃይል ነው። ከዚህ በታች ለመመሪያው ጠቃሚ የሆኑ ጥቂት ግብአቶች ቀርበዋል። ተጨማሪ  እርዳታ የሚፈልጉ ከሆነ፣ እባክዎን የትምህርት ቤትዎን የተማሪ ትምህርት አማካሪ ወይንም የኮሊጅ እና የሙያ አስተባባሪዎን ያነጋግሩ።

ዲሲፒኤስ የተማሪው የምረቃ፣ የሙያ እና የኮሌጅ፣ መመሪያ ለዲፕሎማው ቅጂዎች የቃላት መፍቻ

ለምስክር ወረቀት መከታተያ ቅጽ ተዘውትረው የሚቀርቡ ጥያቄዎች

ዲሲፒኤስ የተማሪው የምረቃ፣ የሙያ፣ እና የኮሌጅ መመሪያ ተዘውትረው የሚነሡ ጥያቄዎች

ለምረቃ፣ ለኮሌጅ እና ለሙያ መመሪያ ከወላጅ ፖርታል   ውስጥ እንዴት ማግኘት እንደሚቻል